በሃይማኖቶች መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚታዩበት የጦማር መተግበሪያ ነው

最終のバージョン

バージョン
アップデート
2025/05/26
開発元
カテゴリー
Google Play ID
インストール
5,000+

App APKs

ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid APP

ይህ አፕ(መተግበሪያ) በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር የቀረበ ሲሆን፤ ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው።よろしくお願いします!
もっと見る

広告